ህዝበ ሙስሊሙ ለአገሪቱ ሰላም እድገትና አንድነት ተግቶ መጸለይ አለበት – ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ

አዲስ አበባ ግንቦት8/2010 የረመዳን ፆም ህዝበ ሙስሊሙ ለአገሪቱ ሰላም፣ እድገት ብልፅግናና አንድነት ተግቶ የሚጸልይበት ወቅት መሆን እንዳለበት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ገለጹ። [...]

ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናትን በጡረታ ማሰናበት እንደሚቀጥል ተገለጸ

በመንግሥት ከፍተኛ የኃላፊነት ቦታዎች ላይ ለረዥም ዓመታት ያገለገሉ ባለሥልጣናትን በጡረታ ማሰናበት እንደሚቀጥል የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ይኼንን ያስታወቀው፣ [...]

ከኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የተፈናቀሉ የኦሮሚያ ክልል ተወላጆችን ለማቋቋም የተጀመሩ ስራ

ግንቦት 05/2010 ከኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የተፈናቀሉ የኦሮሚያ ክልል ተወላጆችን በዘላቂነት ለማቋቋም የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ለማ መገርሳ ተናገሩ፡፡ [...]

ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተፈናቀሉ ዜጎችን ሁኔታ የሚያጣራ ቡድን ወደ ባህርዳር ተልኳል

(በላይ ተስፋዬ – ፋና) ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተፈናቀሉ ዜጎችን ሁኔታ የሚመረምር ቡድን ወደ ባህርዳር መላኩን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ገለፀ። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዶክተር አዲሱ ገብረእግዚያብሄር [...]