ከኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የተፈናቀሉ የኦሮሚያ ክልል ተወላጆችን ለማቋቋም የተጀመሩ ስራ

ግንቦት 05/2010

ከኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የተፈናቀሉ የኦሮሚያ ክልል ተወላጆችን በዘላቂነት ለማቋቋም የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ለማ መገርሳ ተናገሩ፡፡

ተፈናቃዮችን መልሶ ለማቋቋም የሚውል ወገን ለወገን የተሰኘ የቶምቦላ ሎተሪ ሽያጭ ይፋ ሆኗል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *